እያዩ ስዕል

ID: NG1495

እንኩዋን ደህና መጡ በዚ ክረምት የጥበብ ምናባችንን ለማስፋት እጃችንንም ለማሰልጠን የስነስእል መስረታዊ ስልጠና እንሰጣለን ፈቃደኛነትዎን ይግለፁ የሚስለጥነውን ሰው ስም እድሜ እና ስልክ ቁጥር ይተውልን!


 

ሰልጠናው በሐምሌ 10 ሰኞ ይጀመራል በሪስፒንስ ቅጥር ግቢ ውስጥ


 

እናከብርዎታለን !

Specification

    Published : Jul 25
    Location : Bahir Dar
    Views : 4