ሀሌታ

ID: NG1501

✅ ሀሌታ የሕጻናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ለከተማችንና አካባቢ ነዋሪዎች ታላቅ የምሥራች ይዞ መጥቷል።

በግል እና በመንግሥት ጤና ተቋማት ከፍተኛ ልምድን ባዳበሩ ትጉኅና ተንከባካቢ የሕጻናት ስፔሻሊስት ሐኪሞች  የተቋቋመው  ሀሌታ የሕጻናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ውብ በኾነችው ከተማችን፤ ጽዱና ማራኪ  በኾነው ክሊኒካችን  በይፋ ሥራ መጀመራችን ስናበሥርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

የምንሠጣቸው አገልግሎቶች:-

-----------------------------

? የጨቅላ ሕጻናት ምርመራ እና ክትትል

? የሕጻናት ዕድገት ክትትል  

? የምግብ ዕጥረት ምርመራና ክትትል

? የሳንባ እንፌክሽንና አለርጅ ምርመራ፣ ሕክምናና ክትትል

❤️ የልብ ምርመራ፣ ህክምናና ክትትል

? የነርቭ  መርመራ፣ ሕክምናና ክትትል

? የሥኳር ምርመራ፣ ሕክምና እና ክትትል

? የወንድ ልጅ ግርዛት

እንዲሁም ሌሎች አጠቃላይ የሕጻናት ምርመራ አገልግሎቶችን ለ24  ሰዓት በሕጻናት ስፔሻሊስት ሐኪሞች ብቻ ከተደራጀ የላቦራቶሪ አገልግሎት ጋር ያገኛሉ ።

      ይምጡ  ይጎብኙን! ረክተው ይመለሳሉ!!!  

“ሕጻናትን ማዳን ዓለምን መቀየር ነው!!!”

አድራሻችን፡- ባሕር ዳር ቀበሌ 14 ከተባበሩት ወደ በዓለ-እግዚአብሔር በሚወስደው መንገድ ታቦር ሕንጻ ላይ እንገኛለን፡፡

 

?ሥልክ፡ ??????????

Specification

    Published : Jul 27
    Location : Bahir Dar
    Views : 9