ኤም ኬይ ሪል እስቴት ካዛንቺስ  ኢንቴርኮንቲነንታል ሆቴል አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አፓርትመንት።

ID: NG1590

ኤም ኬይ ሪል እስቴት

      ☎️0939270053

 

?ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ካዛንቺስ  ኢንቴርኮንቲነንታል ሆቴል አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አፓርትመንት።

 

?ግንባታው 95% የተጠናቀቀለት ብዙም ሳይቆዩ የሚገቡበት  

 

?G+13 ሰገነትን ጨምሮ ቅድመ ክፍያ 60%

 

?ባለ ሦስት መኝታ ቤቶች

148ካሬ,167ካሬ,188ካሬ እና 210ካሬ

?ፔንት ሐውስ 355 ካሬ ላይ ያረፈ

?የሰራተኛ ክፍል ላውንደሪ እና እስቶር ያለው

?ሞደርን ትራድሽናል ኪችን እና ባልከኒ ያለው

?water reserver tanker

?Garbege shuter

?አስተማማኝ ጀነሬተር

?ያደጋ ጊዜ መውጫ  

?ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንየሮች

?የራሱ የሆነ የጂም ፋሲሊቲ ያለው

?ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ

?ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆነ

?የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው

?ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ

?ሁሉም ቤቶቻችን ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ አላቸው

?ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ።

?ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው

?በ 0939270053 ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።

Specification

    Published : Oct 17
    Location : Kazanchis
    Views : 7

    ኤም ኬይ ሪል እስቴት ካዛንቺስ  ኢንቴርኮንቲነንታል ሆቴል አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አፓርትመንት።