ቤተል በሚገኝ ብቸኛ ግዙፍ ሪልስቴት ካሬው 200 ነው

ID: NG1849

በዚህ  ቤተል በሚገኝ ብቸኛ ግዙፍ ሪልስቴት ውስጥ አንድ ቤት አለኝ በቆንጆ ዋጋ ለገበያ ቀርቧል

አባዘኞቹ ቤቶች ተሽጠው አልቀዋል  

አጠገቡ ግዙፍ የመንግስት የገበያ መዓከል

ተገንብቷል በቅርቡ ስራ ይጀምራል  

✨ካሬው 200 ነው

✨በ160 ካሬ ላይ ያረፈ G+2 ቤት

✨በልዩ ዲዛይን የተሰራ ውብ ቤት

✨ግቢው 2 መኪና የምያስቆም

✨ተጨማሪ መኪኖች ካሏት  

ሪልስቴቱ ተጨማሪ ፓርኪንግ አለው

✨የተወሰነ ፊኒሺንግ የቀረው  

✨በራሳችሁ ምርጫ ፊኒሺንጉን መጨረስ ትችላላችሁ

✨ሁሉም ቤት የግል ካርታ የተዘጋጀለት

✨ሪልስቴቱ ውስጥ መስጂድ እየተገነባለት ያለ

✨ዋጋ 30 ሚሊየን ውስን ድርድር አለው  

?0911735441

Specification

    Published : Dec 27
    Location : Betil
    Views : 2

    ቤተል በሚገኝ ብቸኛ ግዙፍ ሪልስቴት ካሬው 200 ነው