መኖሪያ ቤት ሽያጭ ሰሚት 3ኛ በር አስፓልት መዞሪያ ገባ ብሎ የሚገኝ

ID: NG1642

በጥንቃቄ የተሰራ ቅንጡ ዘመናዊ  የB+G+2+ ቴራስ መኖሪያ ቤት ሽያጭ  

?ሰሚት 3ኛ በር አስፓልት መዞሪያ ገባ ብሎ የሚገኝ  

?ስፋት 105 ካሬሜትር በካርታ በይዞታ ሳፊ 145 ካሬ

?ክሊር የሆነ ሕጋዊ ዶክመንት የያዘ

_____

? 2 ትልልቅ ሳሎኖች

? 5 መኝታ  

? 2 ኪችን with ካቢኔት

? 5 መታጠቢያ መፀዳጃ  

_____

? ቤዝመንት ላይ

? 1 ትልቅ ኪችን

? 1 እስቶር

? 1 የሰራተኛ ክፍል

? 1 ሻወር ሽንት ቤት

_____

? ቴራስ ላይ

? 1 ሰፊ የእንግዳ ክፍል

? 1 መፀዳጃ  

? ሰፊ የመናፈሻ open space  

________

?95% ግንባታው ያለቀ ጂብሰም መብራት የቴራስ አጠቃላይ ፊኒሽንግ የተሰራ

?የውስጥ በር የሴራሚክ እና የውጪ አጥር ስራ ብቻ የቀረው

?ለደረጃ ስራ የሚሆን አጠቃላይ ግራናይት ተገዝቶ የተቀመጠ

?ከዋና አስፓልት 300 ሜትር ብቻ የገባ  

? 3 መኪና ፓርኪንግ  

?ዋጋ 25 ሚሊዮን የተወሰነ ድርድር ያለው  

➤2% ኮሚሽን ሳያቅማማ ለሚከፍል ገዢ ብቻ

?ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ወይም በቀጥታ ዋናውን ገዢ የያዘ ደላላ ብቻ ይደውልልን  

         ? 09-11 84 37 72

Specification

    Published : Oct 26
    Location : Semmit
    Views : 4

    መኖሪያ ቤት ሽያጭ ሰሚት 3ኛ በር አስፓልት መዞሪያ ገባ ብሎ የሚገኝ